የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ሊጥል ነው ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ሕግን የማስከበር ዘመቻ ጋር ተያይዞ የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያቀረበው የኢትዮጵያ መንግስት አልቀበልም ብሏል በሚል ማዕቀብ ሊጥል መሆኑን የዘ-ሐበሻ የዲፕሎማቲክ ምንጮች አስታወቁ። የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ እንደሚሉት በኢትዮጵያ ላይ የሚጣለውን ማዕቀብ የአሜሪካ መንግስት ከአሁን ሰዓት በኋላ በማንኛውም ሰዓት ይፋ ያደርጋል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። የአሜሪካ መንግስት … Continue reading የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ሊጥል ነው ተባለ